በአዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ አከባቢ በአውቶብስ ላይ በደረሰ አደጋ 6 ሰዎች ሞቱ::
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
በአዲስ አበባ ከተማ ልዩ ስሙ ሽሮ ሜዳ ተብሎ በሚጠራው እና ለአሜሪካ ኤምባሲ ቅርብ በሆነ ቦታ ላይ በ31 ቁጥር የአንበሳ አውቶብስ በተፈጠረ አደጋ ስድስት ሰዎች ወዲይው ሕይወታቸው ሲያልፍ ከባድ እና ቀላል የመቁሰል አደጋ ደርሷል::የመቁሰል አደጋ የደረሰባቸው በየካቲት 12 ሆስፒታል እየታከሙ ሲሆን አደጋው የደሰሰባቸው ሰዎች አብዛኛዎቹ ከቁስቋም ማርያም በዓል ሲምለሱ የነበሩ እንደሆነ መረጃዎች ጠቁመዋል::