በሻምፒዮን ሊጉ ቼልሲ በለስ ካልቀናው ሞሪኒዮ ከስራቸው ሊፈናቀሉ ይችላሉ::
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
መረጃ ስፖርት :- የቼልሲው አሰልጣኝ ዦሴ ሞሪኒዮ ቡድናቸው ለሚቀጥለው የሻምፒዮን ሊግ ጨዋታዎች ብቁ ነው ውጤት ያመጣል ብዬ ቃል መግባት አልችልም ሲሉ ገለጹ::በፕሪሚየር ሊግ አስረአምስተኛ የደረጃ ሰንጠረዥ ላይ ያለው ቼልሲ ከሶስት ጨወታዎች በስተቀር አላሸነፈን:;የሚቀጥሉትን ጨዋታዎች ለቼልሲ እድለቢስ ከሆኑ የ52 አመቱ ሞሪኒሆ ከስራቸው ያፈናቅላቸዋል የሚል ስጋት አለው ::