የሳኡዲ ልኡል ካፕታጎንና ኮኬይን የአደንዛዥ እጽ ሲያዘዋውሩ በሊባኖስ ፖሊሶች በቁጥጥር ስር ዋሉ::
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
የሳኡዲ ልኡል የአደንዛዥ እጽ ሲያዘዋውሩ በሊባኖስ ፖሊሶች በቁጥጥር ስር ዋሉ::
የሳኡዲው ልኡል አብደላ ሞህሰን ቢን ዋሊድ ቢን አብደላዚዝ እና አራት ወዳጆቻቸው የግል አይሮፕላናቸውን በመጠቀም በሊባኖስ ቤይሩት አየር ማረፊያ ከሁለት ቶን ካፕታጎን ክኒኖች እና ከኮኬይን እሽጎቻቸው ጋር በሕገወጥ መንገድ አደንዛዥ እጽ ሊያስተላልፉ ሲሉ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የሊባኖስ የጸጥታ ሃይሎች ተናገሩ::ካፕታጎን በአለም ላይ የተከለከለ አደንዛዥ እጹ ሲሆን በሶሪያ የሚገኙ እንደ አይሲስ ያሉ አሸባሪዎች በብዛት የሚጠቀሙት አደንዛዥ እጽ ነው:: ዝርዝሩን … Saudi prince arrested on private plane with 2 tons of drugs in Lebanon => http://betinews.com/?p=3795