በሕዝበ ሙስሊሙ ላይ እስሩ እና በዋስትና ስም ዘረፋው ቀጥሏል:: (ምንሊክ ሳልሳዊ)


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ)'s photo.

በሕዝበ ሙስሊሙ ላይ እስሩ እና በዋስትና ስም ዘረፋው ቀጥሏል::በአዳማ ከተማ የግራፊቲ ፅሁፍ ፅፋቹሃል በሚል ምክንያት የታሰሩት ስድስቱ ታዳጊ ሙስሊሞች ባጠቃላይ በ90ሺህ ብር ዋስ እንዲፈቱ ተወሰነ::በዛሬው ዕለትም እነዚህ ታዳጊ ወጣቶች አዳማ ወረዳ ፍርድ ቤት የቀረቡ ሲሆን እያንዳንዳቸው በ10ሺህ ብር ዋስ እንዲፈቱ ፍርድ ቤቱ እንደወሰነላቸው ታውቋል፡፡ከታዳጊዎቹ መካከል አብዱልሃኪም ቃሲም የተባለው ወጣት ላይ ተጨማሪ ክስ የቀረበበት በመሆኑ ለሁለተኛው ክስ 30ሺህ ብር ዋስ ባጠቃላይ 40ሺህ ብር በሁለቱም ክሶቹ እንዲያሲዝ እንደተጠየቀ ታውቋል፡፡