የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት የሃጂ ጉዞ ጉዳይ ቢሮ መግለጫ አውጥቷል:: አስራሶስት ኢትዮጵያውያን ሲሞቱ ሃያስድስት ቆስለዋል::
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
የወያኔው መንግስት እና መጅሊስ ሳኡድ አረቢያ ውስጥ በተከሰተው አደጋ የሚጠበቅባቸውን ሃላፊነት አልተወጡም:: የሚለውን የመረጃ Mereja.com ዘገባ http://www.mereja.com/amharic/archives/468473 ተከትሎ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት የሃጂ ጉዞ ጉዳይ ቢሮ መግለጫ አውጥቷል::በሳኡድ አረቢያ በሚና በሃጅ ጸሎት ላይ በተፈጠረው መጨናነቅ በተከሰተው አደጋ አስራሶስት ኢትዮጵያውያን ሲሞቱ ሃያስድስት ቆስለዋል::