የዲሲ ማርያም አስተዳዳሪ ሊቀ ማዕምራን ዶ/ር አማረ ካሣዬ መልዕክት


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


https://www.youtube.com/watch?t=98&v=1qxCbXVVlDU

በዋሺንግተን ዲሲ ርዕሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተዳዳሪ  ሊቀ ማዕምራን ዶ/ር አማረ ካሣዬ  ሰሞኑን በቤተክርስቲያኑቷ ላይ በተደራጀ ሁኔታ በመድረስ ላይ ስላለው ጥቃት ምዕመናን ቤተክርስቲያናቸውን ነቅተው መጠበቅ እንዳለባቸው በማሳሰብ መልዕክት አስተላልፈዋል። “”አትሸበሩ  ጸንታችሁ ቁሙ” በሚል ርዕስ የቀረበው መልዕክት ብዙ ጠቃሚ መረጃዎችን ያካተተ ከመሆኑም በላይ አንዳንድ ኢትዮጵያ ረቪው  አስቅድሞ ያገኛቸውን መረጃዎችም የሚያረጋግጥ ሆኖ አግኝተንዋል።  በጽሁፍና በቪድዮ የቀረበው ማብራሪያ ህዝበ ክርስቲያኑን የሚያምታቱና ግራ የሚያጋቡ ነገሮችን በሰፊው በመዳሰስ አስፈላጊውን ምላሽ ይሰጣል።  ከሁሉም አስገራሚ ሆኖ ያገኘነው በዲሲ አካባቢ የሚንቀሳቀሰው በሊቀ ሊቃውንት ወርቅነህ ሊቀ መንበርነት የሚመራው “ማህበረ ካህናት” ያስተላለፋቸውንም ውሳኔዎችን  የሚያሳይ መረጃዎችንም ያካተተ መሆኑና እነዚህም መረጃዎች ሰሞኑን በቤተክርስቲያኒቷ አስተዳዳሪና የባለ አደራዎች ቦርድ ላይ በመድረስ ላይ ላለው ጥቃት ይዘታቸው ተለውቶ ለሕዝብ መቅረቡ ነው።

እራሱ አስረጅ የሆነውን የማብራሪያውን ሙሉ ቃሉን ለማንበብ የሚቀጥለውን ሰንሰለት ይጫኑ።  አትሸበሩ ጸንታችሁ ቁሙ! በሊቀ ማእምራን ካሣዬ