የሰማያዊ ፓርቲ አንደኛ መደበኛ ጉባኤ በአዲስ አበባ ማንራሸዋ ሆቴል ተጀመረ::


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የሰማያዊ ፓርቲ አንደኛ መደበኛ ጉባኤ በአዲስ አበባ ማንራሸዋ ሆቴል ተጀመረ::

የሰማያዊ ፓርቲ አንደኛ መደበኛ ጉባዬ በዛሬው እለት በአዲስ አበባ የተጀመረ ሲሆን የድርጅቲ ሊቀመንበር ለተሳታዊዎቹ እንኳን ደህና መጣቹ በሚል ንግግር ጉባዬውን ከፍተውታል::በጉባዬው ላይ የጠቅላላ ጉባኤ አዘጋጅ ኮሚቴው የስራ አስፈፃሚ ሪፖርት በአቶ ይድነቃቸው ከበደ የቀረበ ሲሆን ለጉባኤው ተሳታፊዎች የሰማያዊ ፓርቲ ብሄራዊ ምክር ቤት የሶስት አመት የስራ ሪፖርት በአቶ እምላሉ ፍስሃ ቀርቧል::