“የተጻፈ ለተግሳጽና ለትምህርት ተጻፈ”- ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


“ትእይርቶሙ ለእለ ይትዔየሩክ ወድቀ ላእሌየ። ወኩሉ ዘተጽሕፈ ለተግሳጸ ዚአነ ተጽሕፈ ከመ በትእግስትነ ወበተወክሎ መጻሕፍት ንርከብ ተስፋነ”(ሮሜ 15፡ 3)።

ይህችን ጦማር “የተጻፈ ለተግሳጽና ለትምህርት ተጻፈ” በምትለው ሐረግ ላይ እንድመሰረትታ ያደረገኝ ተጽፎ ከቆየው መጽሐፍ በመፍለቋ ነው። የፈለቀችበት መጽሐፍ ጨካኞች በዜጎቻቸው ላይ መከራ በሚያበዙበት ወቅት መንፈሳቸውን በጽናት በተስፋና በስነ ምግባር እንዲያጠነክሩ የሚያሳስብ ነው። “የተጻፈ ለተግሳጽና ለትምህርት ተጻፈ” የምትለው ጥቅስ ለዚህች ጦማር ምክንያት የሆነችውን ጥንታዊት ክርታስ አጉልታ ስለምታሳይ ከቅዱስ ጳውሎስ መልእክት ወስድኳት። ይህችን ጥንታዊት ክርታስ ያቀበሉኝ ዶ ክተር ጌታቸው ኃይሌ ናቸው። “የታረዱት ነፍሳት ጩኸት” በሚል ርዕስ ከተባበሩት መንፈሳውያን ህብረት መግለጫ በሚመለከቱበት ወቅት እንዳጋጣሚ ከዚህ በታች የሰፈረችውን ክርታስ የያዘውን መጽሐፍ ይመለከቱ ስለነበር፤ ከተባባሩት መንፈሳውያን ህብረት መግለጫ ጋራ መመሳሰሏ ገርሟቸው ይህችን ክርታስ እንድመለከታት ከመጽሐፉ ቆንጥረው አቀበሉኝ።  ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ::