ት/ቤቱ ልጆቻችንን እርዳታ መለመኛ አድርጐብናል ሲሉ ወላጆች ከሰሱ Parents accused school for using their children picture for danation


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


አለማየሁ አንበሴ

ከቢ አካዳሚ በተባለ የአፀደ ህፃናትና ህፃናት ማቆያ ት/ቤት ልጆቻቸውን እየከፈሉ የሚያስተምሩ ወላጆች፤ “እኛ ሳናውቅ ልጆቻችን በድረ ገፅ መለመኛ ተደርገውብናል” ሲሉ ያማረሩ ሲሆን ት/ቤቱ በበኩሉ፤ ድርጊቱን የፈፀሙት በውጭ ሀገር የሚገኙ ግለሰቦች ናቸው ብሏል፡፡ በአዲስ አበባ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ