የፊልሙ ታሪካዊ ዳራ በ1960ዎቹ ከጣልያን ወረራ ሃያ ዓመታት በኋላ ነው፡፡ ፊልሙ በማደጎ በአገር ውስጥ ለአንድ ሀብታም ዳኛ ቤተሰብ የተሰጠች
ለፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ ፊልም ማሰሪያ የሚሆን ገንዘብ በኢንተርኔት እየተሰባሰበ ሲሆን፤ የመጨረሻው የማሰባሰቢያ ቀንም ተዳርሷል
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
ታዋቂው የፊልም ባለሙያ ኃይሌ ገሪማ ‹‹የጡት ልጅ›› የተሰኘውን ፊልማቸውን ለመሥራት ከጥቂት ቀናት በፊት በኢንተርኔት የገንዘብ ማሰብሳሰብ ጀምረዋል፡፡
…