በሊቢያ ለተሰውት ኢትዮጵያውያን በዋሽንግተን ሞኑመንት የተደረገውን መታሰቢያ ከአዘጋጁት ማህበራት የተሰጠ መግለጫ
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
በሊቢያ የኢትዮጵያ ሰማዕታትን በተመለከተ በዋሽንግተን ዲሲ የተደረጉት ሁለት ዝግጅቶች( እ.አ.አ. ሜይ 10, 2015 በዋሽንግተን ሞኑመንትና ጁን 14, 2015 በኬና ቴምፕል) አስመልክቶ የትብብሩ ኮሚቴ የጋራ መግለጫ አወጣ። ይህም በመምህር ዘበነ የተመራው በኬና ቴምፕል የተካሄደው ዝግጅት ያስተላለፈው መልክትና የዝግጅቱን ሂደት ተከትሎ የተነገሩ ዉሸቶችን ለማጥራት የተዘጋጀው የጋራ ኮሚቴው መግለጫ ቀጥሎ ቀርቧል ። ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ።