ኢህአዴግ በአብላጫ ድምፅ ማሸነፉን ቦርዱ ገለጸ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ሰኔ 15፣ 2007

ግንቦት 16 በተካሄደው ጠቅላላ ምርጫ 500 ወንበሮችን በማሸነፍ ኢህአዴግ መንግስት መመስረት የሚያስችለውን አብላጫ ድምጽ ማግኘቱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡

ቦርዱ ዛሬ ሰኞ ሰኔ 15 ፣2007 በሒልተን ሆቴል የመጨረሻውን የማጠቃለያ የምርጫ ውጤት ይፋ አደረጓል፡፡

ፓርቲው ለመራጭነት ከተመዘገበው