Preparation is almost completed for new diaspora house project in Addis Abeba (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ የዲያስፖራ ቤቶች ግንባታን ለመጀመር የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እየተጠናቀቁ ነው
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
በአዲስ አበባ ከተማ ቤት ለመገንባት ለሚፈልጉ በውጭ ሀገራት የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የቤት ልማት ፕሮጀክት ተጠቃሚ የሚሆኑበት እና በሀገራቸው የቤት ባለቤት ሊያደርጋቸው የሚችል ምዝገባ ለማካሄድ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እየተጠናቀቁ ነው።
በክልሎች የዲያስፖራ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት የቤቶች ዲዛይን ተዘጋጅቶ፣ መነሻ …