Ethiopian mother gave birth to baby with two head and two necks በአዲስ አበባ አንዲት እናት ሁለት ጭንቅላት እና ሁለት አንገት ያለው ልጅ በቀዶ ጥገና ተገላገለች


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) ሁለት ጭንቅላት እና ሁለት አንገት ያለው ልጅ በአዲስ አበባ ጥሩነሽ ቤጂንግ ሆስፒታል በቀዶ ጥገና መወለዱ ነው የተነገረው።

በአዲስ አበባ ከተማ ሳሪስ አካባቢ ነዋሪ የሆነችው በሰላሳዎቹ እድሜ መጀመሪያ ላይ የምትገኝ እናት ነች ህጻን ልጁን በቀዶ ጥገና