ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ግብፅ ናቸው PM Hailemariam Desalegn travels to Egypt


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የተጫነው፡- በፋሲካው ታደሰ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በስምንተኛው የአፍሪካ የንግድ ቀጠና የሶስትዮሽ ጉባዔ ለመሳተፍ ወደ ግብጽ አምርተዋል።

ዛሬ በሻርም አልሼክ በሚካሄደው ጉባኤ በሶስት የአፍሪካ የኢኮኖሚ ማህበረሰቦች መካከል የነጻ ንግድ ስምምነት ይደረሳል ተብሎ ይጠበቃል።

ስምምነቱ በምስራቅ