“ድፍረት Vs ሜሮን“ “ኢህአዴግ Vs ድፍረት“ (ድፍረትን ካየሁት በኋላ—)


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


meron_getnet_pix1415590096

ባለፈው ሰሞን . . . “አትሂድ ብዬህ“ ነበር . . . የሚል ግጥም ጣጥፋ ለአድማጭ ታዳሚ በጃዝ አምባ ያቀረበችው ገጣሚ፣ ተዋናይት፣ የመድረክ አስተዋዋቂ፣ የመከላከያ ፖሊስ አ**(ሌላ ካለ ንገሩኝ) ሜሮን ጌትነት፣ ከዚህ ግጥም ስራዋ ባሻገር ብዙ ሲባል፣ ብዙ ሲወራ እኛም አብረን …