የኦፌዴን ዋና ጸሐፊ ሚኒሶታ ገቡ * ከፊታችን ቅዳሜ ጀምሮ በአሜሪካ ታላላቅ ከተሞች ሕዝባዊ ስብሰባ ያደርጋሉ
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
(ዘ-ሐበሻ) የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ በሰሜን አሜሪካ የጠራውን ሕዝባዊ ስብሰባ የፊታችን ቅዳሜ እንደሚጀምር ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ አመለከተ:: በቀጣዩ የግንቦቱ ምርጫ የሚወዳደረው የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስን በገንዘብም ሆነ በሞራል ለማጠናከር የተጠራውን ስብሰባ ለመምራት የድርጅቱ ዋና ጸሐፊ ኦቦ በቀለ ነጋ ከደቂቃዎች በፊት ሚኒያፖሊስ …