በየመን ዋና ከተማ ሰነዓ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ መጋቢት 24 ቀን 2007 ዓ.ም. በጦር መሣሪያ ድብደባ ጥቃት ተፈጸመበት፡፡ ጥቃቱ በኤምባሲው ሠራተኞች ላይ ምንም ዓይነት ጉዳት አለማድረሱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ሆነው በቅርቡ የተሾሙት አቶ ተወልደ ሙሉጌታ
…