በጋዜጠኞቹና በብሎገሮቹ ላይ ክሥ ተመሠረተ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ለሦስት ወራት ያህል ክስ ሳይመሠረትባቸው ታስረው በቆዩት ዘጠኝ ጋዜጠኞችና የኢንተርኔት ፀሃፊዎች፤ እንዲሁም በአንድ ሌላ ተጠርጣሪ ላይ አቃቢ-ህግ ዛሬ የአሸባሪነት ክሥ ከፈተ።…