አባይ ሚዲያ ወደ አገልግሎት ተመለሰ!
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
ከአባይ ሚዲያ ዋና አዘጋጅ፣
ውድ ኢትዮጵያዊያን፣
ለሁለት ዓመት ያህል አገልግሎቱን አቋርጦ የነበረው አባይ ሚዲያ ወደ አገልግሎት መመልሱን ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው። አባይ ሚዲያ ከአገልግሎት ውጭ ለሁለት ዓመታት ያህል እንዲቆይ ያደረገውን ምክንያት ለእናንተ የሚዲያው ታደሚዎች ማቅረቡ አስፈላጊ ሆኖ ስላገኘነው እንደሚከተለው አቅርበነዋል።…