ሰው የሚያጣምመው መሬት


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ሰኔ አሥራ አንድ ቀን2004 ዓም ከቀኑ በሰባት ሰዓት ላይ ከካሊፎርኒያዋ ኦክላንድ ወደ ሳንታ ክሩዝ በመጓዝ ላይ እንገኛለን፡፡ አብረውኝ አስጎብኚዎቼ ኢሳይያስና ቅዱስ አሉ፡፡ ዓለማችን መቼም ዕንቆቅልሻቸው ያልተፈታ አስገራሚ ድንቅ ነገሮች አሏት፡፡ ልክ እንደ ቤርሙዳ