አሃዳዊም ፌዴራላዊም ያልሆነው የወያኔ ሥርዓት
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
ይገረም አለሙ
ስለ አሃዳዊና ፌዴረላዊ ሥርዓት ምንነትና እንዴትነት በአጭሩና በጥቅሉ የመጀመሪያው ሥልጣን የተማከለበት ሁለተኛው ሥልጣን የተከፋፈለበት ብሎ መግለጽ ይቻላል። ዛሬ በኢትዮጵያ ያለው ግን ሁለቱንም ያልሆነ ሥርዓት ነው። በወያኔ የትግል ብስራት ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ራስን በራስ የማስተዳደር መብት የተጎናጸፉበትን ፌዴራላዊ ሥርዓት …