አሁን ለእነ ዶ/ር ብርሃኑ የምጠይቀው


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ግርማ ካሳ

Dr Berhanu Nega. ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ

አንዳንንድ ወገኖች በግንቦት ሰባቶች ላይ የግል ችግር ያለብኝ ይመስላቸዋል። አይደለም። ከነርሱ ጋር የዓላማ ልዩነት የለኝም። ልዩነቴ የስትራቴጂ ነው። ግንቦት ሰባት ውስጥ ያሉ ወገኖች ዳይናሚክ የሆኑ ትልቅ ፖቴንሻል ያላቸው እንደሆነ አውቃለሁ። ሊቀመንበሩ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ፣ በቅንጅት ጊዜ ቁልፍ ሚና …