ጋምቤላ – የፌደራሊዝሙ ክሽፈት ማሳያ?
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
የጋምቤላን ጉዳይም ስንመለከት አብዛኞቹ ችግሮች የፌደራል መንግስቱ በጋምቤላ ሊጭነው ከፈለገው የክልሉን ነባራዊ ሁኔታ ያላገናዘበ የዘውግ ፌደራሊዝም ተነስተው፤ ኢሕአዴግ ለጋምቤላ በተለያዩ ጊዜያት የራሱን ፓርቲና የራሱን ግለሰቦች ሲሾም – ሲሽር የነበረበት ሂደት ጋር የሚያያዙ ናቸው፡፡ የጋምቤላ ልሒቃንም ‹‹የፌደራል መንግስቱ እንደፈለገ ኢ-ዴሞክራሲያዊ በሆነ…