ግንቦት 7 በተለያዩ አገራት የሚያደርጋቸው ስብሰባዎች በተሳካ ሁኔታ መካሄዳቸውን ታወቀ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ነሃሴ ፳፮(ሃያስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የግንቦት 7 ዋና ጸሃፊ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን በኢትዮጵያ የደህንነት ሃይሎች ታፍኖ መወሰድ ተከትሎ

ንቅናቄው በተለያዩ አገራት የጠራው ህዝባዊ ስብሰባ በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን ዘጋቢዎቻችን ገልጸዋል፡

በኖርዌይ በተካሄደው ስብሰባ 250 ሺ የሚጠጋ ክሮነር ሲዋጣ፣ ዝግጀቱም በደመቀ …