ኮሌኔል ደመቀ ዘወዴን ለመውሰድ ህውሃት የሞከረው በሄሊኮፕተርና በከባድ መሳሪያ የታጀበ ኦፕሬሽን ከሸፈ

ፍኖተ ሰላም

ፍኖተ ሰላም

ኮሌኔል ደመቀ ዘወዴን ለመውሰድ ህውሃት የሞከረው በሄሊኮፕተር እና በከባድ መሳሪያ የታጀበ ኦፕሬሽን ከሸፈ
የጎንደር አማራ ህዝብ ፣ የአማራ ልዩ ሃይል እና አድማ በታኝ ባደረገው የተቀናጀ ጥቃት የህውሃት አጋዚ ወታደሮች ወደ መጡበት በሃፍረት ተመልሰዋል

የፍኖተ ሰላም የአማራ ተጋድሎ ሰራዊት አስደናቂ ጀብዱ ፈፅሟል ።
1* በመጀመሪያ ከየትኛውም አቅጣጫ ሙሉ በሙሉ ወደ ፍኖተ ሰላም የሚያስገባዉን መንገድ ዘጉ ።
2* ባለአምባሻውን የህውሃት ባንድራ አውርዶ የኢትዮጵያን ባንድራ የመስቀል ስነስርአት አደረጉ።
3* ወደ ብአዴን ማእከላዊ ኮሚቴ አባልና የህውሃት ተላላኪ ወደ ሆነው ብናልፍ አንዷለም ቤት ከሄዱ በኋለ የቤቱን መስታዋት ከከሰከሱት በኋላ ግድግዳው ላይ ” ወልቃይት የአማራ ነው ” የሚል ፅሁፍ ፃፉበት ።
4* የብአዴን ታፔላዎች ፣ የህውሃት ደጋፊ የቢዝነስ ቤቶች እርምጃ ተወስዶባቸዋል።

ፍኖተ ሰላም


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE