ለጥይት መግዣ እና ለብልፅግና ፓርቲ ህንፃ ግንባታ የሚል አዲስ አስገዳጅ የህዝብ መዋጮ በበርካታ ቦታዎች መጀመሩ ታወቀ
“ለአስተዳደር ህንጻ ግንባታ ከደሞዛችን ስንቆርጥ ከርመን የጨረስነው ከወር በፊት ነው፣ አሁን ደግሞ ለፓርቲ ተባልን”- የካፋ ዞን ጎባ ወረዳ የመንግስት ሠራተኞች
– “ለጥይት መግዣ ብር አምጡ ብለው እያስፈራሩን ነው። በዚህ ስራ በሌለበት ወቅት ከየት አምጥተን ነው ምንከፍለው?”- የምዕራብ ሸዋ ዞን አደአ በርጋ ወረዳ ነዋሪዎች
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/0af