በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ አማራዎች አገዛዙ በህዝባቸው ላይ የሚፈፅመውን ግፍና ሰ’ቆቃ በማውገዝ አደባባይ ወጥተዋል …. የቡድን 20 አባል ሀገራት ስብሰባ በሚደረግበት አዳራሽ ፊለፊት በተካሄደው በዚህ ተቃውሞ ላይ ” Stop Amhara Genocide, Stop the hidden Amhara Genocide in Ethiopia , We demand Immediately Intervene & Stop Military Aggression into Amhara Region, …etc ” የመሳሰሉት መልዕክቶች ተስተጋብተዋል……… ይህ ከአማራ ህዝብ አብራክ የተገኙና በመላው አለም የሚገኙ ወገኖቻችን በሙሉ ፣ በህዝባቸው ላይ ለ7 አመታት ያለእረፍት የሚፈፀመውን ግፍና ሰቆቃ ለአለምአቀፉ ማህበረሰብ ለማስገንዘብ በየጊዜው ሊያከናውኑት የሚገባውና ተጠናክሮ መቀጠል ያለበት የትግላችን አንዱ ፈርጅ መሆኑ ሊሠመርበት ይገባል! ……… … https://x.com/i/status/1992873321801605627