በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ አማራዎች አገዛዙ በህዝባቸው ላይ የሚፈፅመውን ግፍና ሰ’ቆቃ በማውገዝ አደባባይ ወጥተዋል

በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ አማራዎች አገዛዙ በህዝባቸው ላይ የሚፈፅመውን ግፍና ሰ’ቆቃ በማውገዝ አደባባይ ወጥተዋል …. የቡድን 20 አባል ሀገራት ስብሰባ በሚደረግበት አዳራሽ ፊለፊት በተካሄደው በዚህ ተቃውሞ ላይ ” Stop Amhara Genocide, Stop the hidden Amhara Genocide in Ethiopia , We demand Immediately Intervene & Stop Military Aggression into Amhara Region, …etc ” የመሳሰሉት መልዕክቶች ተስተጋብተዋል……… ይህ ከአማራ ህዝብ አብራክ የተገኙና በመላው አለም የሚገኙ ወገኖቻችን በሙሉ ፣ በህዝባቸው ላይ ለ7 አመታት ያለእረፍት የሚፈፀመውን ግፍና ሰቆቃ ለአለምአቀፉ ማህበረሰብ ለማስገንዘብ በየጊዜው ሊያከናውኑት የሚገባውና ተጠናክሮ መቀጠል ያለበት የትግላችን አንዱ ፈርጅ መሆኑ ሊሠመርበት ይገባል! ……… … https://x.com/i/status/1992873321801605627