ለዳኞች ከለላ የሚሰጥ አዋጅ እንዲፀድቅ መደረጉን የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ገለጸ
የፍርድ ጥራት ችግሮችን ለመፍታት ዕቅድ ማውጣቱን አስታውቋል የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የዳኞች ጥበቃና ከለላ ጉዳይን የሚመለከቱ ድንጋጌዎች የያዘ ‹‹የፍርድ ቤቶች ማጠናከሪያ አዋጅ›› በክልሉ ምክር ቤት መፅደቁን ገለጸ፡፡ በክልሉ በተለዩ ዕርከኖች ባሉ ፍርድ ቤቶች የሚሰጡ…