በኢትዮጵያ ሦስተኛው የጨረር ሕክምና ማዕከል በጎንደር ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሊከፈት መሆኑ ተገለጸ

በኢትዮጵያ ሦስተኛው የጨረር ሕክምና ማዕከል በጎንደር ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሊከፈት መሆኑ ተገለጸ

በአገር አቀፍ ደረጃ ከጥቁር አንበሳና ከጅማ ስፔሻላይዝድ ሆስቲታሎች ቀጥሎ  ሦስተኛው የጨረር ሕክምና ማዕከል በቅርቡ አገልግሎት ሊጀምር መሆኑን፣ የጎንደር አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አስታወቀ፡፡ ማዕከሉ በቅርቡ አገልግሎት መስጠት ሲጀምር በርካታ የካንሰር ታማሚዎችን ተደራሽ እንደሚያደርግ፣ የጎንደር ጤና ሳይንስ…