ድጎማ ተደርጎበታል የተባለው የአፈር ማዳበሪያ ዋጋው በእጥፍ መጨመሩ ተሰማ

ድጎማ ተደርጎበታል የተባለው የአፈር ማዳበሪያ ዋጋው በእጥፍ መጨመሩ ተሰማ

የአንድ ኩንታል ማዳበሪያ ዋጋ 13‚000 ብር ይደርሳል ተብሏል ድጎማ የተደረገበት የ2017/18 የምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ ዋጋው በእጥፍ መጨመሩን በአማራ ክልል የዳሞት ኅብረት ሥራ ዩኒየን አስታወቀ፡፡ የዩኒየኑ ሥራ አስኪያጅ አቶ አገሬ ጥጋቡ ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ የፌዴራል መንግሥት በአንድ…