የሕወሓት 50ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል የጊዜያዊ አስተዳደሩ አመራሮች ባልተገኙበት መከበሩ ተገለጸ
ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) ለሁለት የተከፈለው አመራር ‹‹በችግሮቻችን ላይ ለመደራደር›› ያስችለናል ያለውን የሥነ ምግባር ሰነድ ከተፈራረመና የነበረውን ልዩነት በንግግርና በውይይት ለመፍታት ስምምነት ላይ ደርሶ የነበረ ቢሆንም፣ ስምምነቱ አንድ ሳምንት ሳይሞላው አፍርሶ፣ የድርጅቱን 50ኛ…