ደንበኞች ከአገር ውስጥ ትራንስፎርመር አቅራቢ እንዳይገዙ ተከለከሉ
ደንበኞች ከሚፈልጉት የአገር ውስጥ አቅራቢ የኤሌክትሪክ ኃይል ማከፋፈያ ትራንስፎርመር በጊዜያዊነት እንዳይገዙ፣ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ትዕዛዝ አስተላለፈ፡፡ አገልግሎቱ የካቲት 3 ቀን 2017 ዓ.ም. ለሁሉም የክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽሕፈት ቤቶች በላከው ሰርኩላር፣ ደንበኞች (ተቋማት) በራሳቸው የኃይል ማከፋፈያ…