መንግሥት ከተፋላሚ ወገኖች ጋር የተኩስ አቁም ስምምነት አድርጎ እንዲመካከር ተጠየቀ

መንግሥት ከተፋላሚ ወገኖች ጋር የተኩስ አቁም ስምምነት አድርጎ እንዲመካከር ተጠየቀ

የፌዴራል መንግሥት በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች ከሚገኙ የፋኖና የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ጋር የተኩስ አቁም ስምምነት አድርጎ፣ በአገራዊ ምክክር ኮሚሽን አማካይነት እንዲመክር፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጠየቁ፡፡ የፓርላማ አባላቱ ይህንን ጥያቄ ያቀረቡት የሦስት ዓመት የሥራ ጊዜውን…