በልዩነት ውስጥ ሆነንም እስኪ እንነጋገር

በልዩነት ውስጥ ሆነንም እስኪ እንነጋገር

በገነት ዓለሙ

ዴሞክራሲ መብቶችና ነፃነቶች የሚሠሩበት የሕዝብ አስተዳደር ነው፡፡ ሰብዓዊ መብቶችንና ነፃነቶችን መኗኗሪ ያደረገ ሥርዓት ነው፡፡ እነዚህ መሠረታዊ መብቶችና ነፃነቶች በተፈጥሮ የተገኙ፣ ሰው በመሆናችን ብቻ…