በቫቲካንና ጣሊያን የሚገኙ የተዘረፉ ቅርሶችን በሕግ ለማስመለስ  የተጀመረው ንቅናቄ

በቫቲካንና ጣሊያን የሚገኙ የተዘረፉ ቅርሶችን በሕግ ለማስመለስ  የተጀመረው ንቅናቄ

ኢትዮጵያ በ1920ዎቹ በፋሺስት ጣሊያን ወረራ ጊዜ  የተዘረፉ ቅርሶቿን ለማስመለስ እየሠራች መሆኑ ታወቀ። በተለይ ቫቲካን በቤተመጻሕፍቷ የሚገኙ ከኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የተዘረፉትን 300 የብራና ጽሑፎችን እንድትመለስ ጥያቄ…