ኢትዮጲያ ብሄራዊ ባንክ የ6 ወር አፈጻጸም ሪፖርት ወጥቷል! ሪፖርቱ ለማመን የሚከብዱ ቁጥሮችን ይዟል!

ኢትዮጲያ ብሄራዊ ባንክ የ6 ወር አፈጻጸም ሪፖርት ወጥቷል! ሪፖርቱ ለማመን የሚከብዱ ቁጥሮችን ይዟል!

ለምሳሌ፡- የዋጋ ንረት በአንድ ዓመት ውስጥ ከ29.4% ወደ 15.5% ቀንሷል! የዋጋ ንረቱ በአንድ ዓመት ውስጥ በ13.9% ቀንሷል! የኢትዮጲያ የዋጋ ንረቱ በአምስት ዓመት ውስጥ ዝቅተኛው ደረጃ ላይ ደርሷል!

የዋጋ ንረት፤ የውጪ ምንዛሬ ግኝት፤ የረሚታንስ ግኝት (በባንኮች የሚደረጉ የግለሰቦች ዝውውር) ፤ የውጪ ንግድ ውጤት (የImport ቅነሳ እና የExport ጭማሪ)፤ የኢንተርባንክ የገንዘብ ገበያ ግብይት፤ ወዘተ፡፡

የመጨረሻውን የኢኮኖሚ ሪፎርም አዝማሚያ ማሳየት ስለሚችል የሪፖርቱን ዋና ዋና የኢኮኖሚ ግኝቶች ከገለልተኛ ተቋማት መረጃ አንጻር በንጽጽር እንመልከተው…..

https://youtu.be/N8LUAYfS0Bc