“የተረሳው” ዕፅ፡ ከኢትዮጵያ የሚሄደው፤ በዩናይትድ ኪንግደም የታገደው ጫት እውን ከገበያ ጠፍቷል?

ስሙ ለዚህ ፅሑፍ ሲባል የተቀየረው የ25 ዓመቱ ሞሐመድ በአውሮፓውያኑ 2028 ጫት ከታገደ ከአራት ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ እንደሞከረው ለቢቢሲ ይናገራል።