የምእራብ እና የምስራቅ ሸዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት ፕሬዘዳንት ;የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት ዳኛ የነበረ ጠበቃ ሙሀመድ ጅማ መታሰሩ ተሰማ

የእገታ ሰበር ዜና
ከዚህ በፊት የምእራብ እና የምስራቅ ሸዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት ፕሬዘዳንት ;የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት ዳኛ የነበረ እና በአሁኑ ሰአት
ኢንተርናሽናል ጠበቃ እና የህግ አማካሪ በተለይም ለፓለቲካ እስረኞች ጥብቅና በመቆም የታወቀው ሙሀመድ ጅማ በአዳማ ከተማ ታስሮ እካሁን ለ3 ሳምንት ፍ/ቤት አልቀረበም።

ጉዳዩን ለሰብአዊ መብት ኮምሽን አሳውቀናል የተደረገ ነገር የለም።
ከዚህ በፊት አብዱጄባር ሁሴን የተባለ አብሮት እሚሰራ ጠበቃ ጓደኛው መኪና ውስጥ ሞቶ ተገኜ አሁን እሄ ታሰረ
የጃዋር እና የልደቱ ጠበቃም ነበር።ስው ለተበደለ ጠበቃ ሁኖ መቆም ወንጄል የሆነባት ብቼኛ አገር ኢትዮጵያ (በውስጥ የደረሰን መረጃ ነው)