ወደ ትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ዛሬ ጠዋት በከፊል ተጀመረ
የበረራ መለያው ‘ET100’ የሆነ አንድ ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን ከአዲስ አበባ ተነስቶ መቀሌ አሉላ አባነጋ ኤርፖርት ከደቂቃዎች በፊት (ከጠዋቱ 1:49 ላይ) ማረፉ በሚድያችን ተረጋግጧል፣ ይሁንና በአንድ ቀን ውስጥ ወደ መቀሌ የሚደረግ የበረራ ብዛት ዝቅ ብሏል
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://meseretmedia.org/p/fc4