የቤንሻንጉል ጉሙዝ ኩርሙክ የወርቅ ፕሮጀክት ሊሸጥ ነው

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ኩርሙክ የወርቅ ፕሮጀክት ሊሸጥ ነው

ከፍተኛ የወርቅ ክምችት እንዳለበት በሚታመነውና ከአሶሳ እስከ ሱዳን ድንበር በተንሰራፋው የመቶ ኪሎሜትሮች የኩርሙክ ወርቅ ፕሮጀክትን እስካሁን ይዞ ያስተዳድር የነበረው አላይድ ጎልድ ኩባንያ ፕሮጀክቱን ለቻይናው ዝጅን ኩባንያ ለማስተላለፍ እየተዘጋጀ መሆኑን ሰምተናል።

ያለፉትን አመታት የግብፅ እጅ የነበረበትና የህዳሴው ግድብ አቅራቢያ በመገኘቱ ስጋት የፈጠረው ፕሮጀክት ወደ ቻይናው ኩባንያ መሸጋገሩ ለስጋቱ እልባት እንደሚሰጠው ይታመናል።

ዝርዝሩን ያንብቡት- https://cutt.ly/Jtc2WALH