ትግራይ ክልል ውስጥ እና አጎራባች ስፍራዎች ላይ አስጊ የሆነ አዲስ ወታደራዊ ፍጥጫ እና የጦርነት ስጋት መከሰቱ ተሰማ

ወደ ትግራይ በሚደረጉ የአየር በረራዎች መሰረዝ ዙርያ አዲስ መረጃ ወጥቷል፣ አለም አቀፉ ማህበረሰብ ጦርነት እንዲያስቀር ‘የመጨረሻ’ የተባለለት ጥሪ ቀርቧል፣ ከራያ አላማጣ እና ኮረም አካባቢ አዲስ መረጃ ተሰምቷል፣ እንዲሁም መቀሌ ከተማ ውስጥ አሁን ስላለው ድባብ መረጃ ይዘናል።

ተጨማሪ ያንብቡ:    https://www.meseretmedia.org/p/bcf