ወደ ትግራይ ክልል የሚደረጉ መደበኛ የአየር በረራዎች ከዛሬ ጀምሮ ሙሉ በሙሉ መቋረጣቸው ታወቀ

ወደ ትግራይ ክልል የሚደረጉ መደበኛ የአየር በረራዎች ከዛሬ ጀምሮ ሙሉ በሙሉ መቋረጣቸው ታወቀ

ሚድያችን ማምሻውን እንዳረጋገጠው የመጨረሻው የትግራይ መደበኛ በረራ ዛሬ ምሽት 3:30 ላይ ከመቀሌ ወደ አዲስ አበባ የተደረገ ሲሆን ከነገ ጀምሮ ግን ሁሉም በረራዎች እንደተሰረዙ ታውቋል።

 ተጨማሪ ያንብቡ: meseretmedia.org/p/acb