­

“እንደምርጫችን ወይ ጥይት ወይ እስራት ይጠብቀናል”

በሶማሊያ መዲና ሞቃዲሾ የሚሠሩ ባለሱቆች አጣብቂኝ ውስጥ ገብተዋል።መንግሥት ሱቃቸው በር ላይ የደኅንነት ካሜራ (ሲሲቲቪ) እንዲያስገጥሙ መመሪያ ሰጥቷል።…