የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደንበኞቹን ውዝፍ ዕዳ ሊያስከፍላቸው መሆኑን አስታወቀ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከደንበኞች ለወራት ሳያስከፍል የቆየውን ውዝፍ ዕዳ ከሚቀጥለው ክፍያቸው ላይ ተቀናሽ እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ በተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ቁጥር 1341/2016 መሠረት ደንበኞች ከመስከረም ጀምሮ ውዝፍ የታክሱ ዕዳ እንዳለባቸው፣ የአገልግሎቱ ኮሙዩኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ አቶ መላኩ…