የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሦስት ከተሞችን ለማደራጀት ያወጣው ረቂቅ አዋጅ ተቃውሞ ገጠመው
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የሪጅዮ ፖሊታን ከተሞችን ለማደራጀት ያወጣው ረቂቅ አዋጅ፣ ሕገ መንግሥቱን የሚጣረስና የተለያዩ ችግሮችን እንዲስፋፉ የሚያደርግ ነው ሲሉ፣ ሦስት የፖለቲካ ፓርቲዎች ተቃውሟቸውን ገለጹ፡፡ ክልሉ ያወጣው ረቂቅ አዋጅ ከዚህ በፊት በዞኖች ሥር የነበሩ የወላይታ…