በምዕራብ ጎንደር ዞን ባገረሸው የኮሌራ ወረርሽኝ ስድስት ሰዎች ሕይወታቸው ማለፉ ተገለጸ

በምዕራብ ጎንደር ዞን ባገረሸው የኮሌራ ወረርሽኝ ስድስት ሰዎች ሕይወታቸው ማለፉ ተገለጸ

በአማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር ዞን ቋራ ወረዳ እንደገና ባገረሸው የኮሌራ ወራርሽኝ ምክንያት ስድስት ሰዎች መሞታቸውን፣ የወረዳው ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቋራ ወረዳ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ አብነት ደሴ ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ በምዕራብ ጎንደር ዞን ቋራ ወረዳ በርሜል…