ኢሕአፓ በኮሪደር ልማት ምክንያት ሜዳ ላይ ተጣሉ ላላቸው 455 አባወራዎች መንግሥት መልስ እንዲሰጥ ጠየቀ

ኢሕአፓ በኮሪደር ልማት ምክንያት ሜዳ ላይ ተጣሉ ላላቸው 455 አባወራዎች መንግሥት መልስ እንዲሰጥ ጠየቀ

ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት ሊወስደው እንደሚችል ገልጿል ‹‹ሕጋዊ ከሆኑ አንድም ሰው እንዲጎዳ ስለማንፈልግ እናስተናግዳቸዋለን›› የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እያከናወነ ባለው የኮሪደር ፕሮጀክት ምክንያት ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ይኖሩ የነበሩና ያለ ምትክና…