የኢትዮጵያ ሠራዊት በሶማሊያ ሰላም ማስከበር እንዲሳተፍ ምክክሩ መቀጠሉ ተገለጸ

የኢትዮጵያ ሠራዊት በሶማሊያ ሰላም ማስከበር እንዲሳተፍ ምክክሩ መቀጠሉ ተገለጸ

የ38ኛው አፍሪካ ኅብረት ጉባዔ ከ35 በላይ መሪዎች ይታደማሉ ተብሏል የኢትዮጵያ ሠራዊት በሶማሊያ የሰላም ማስከበር ተልዕኮ እንዲሳተፍ በአፍሪካ ኅብረት ማዕቀፍ ምክክሩ መቀጠሉን፣ ሒደቱ በመልካም ውጤት እንደሚቋጭ ተስፋ እንዳላቸው፣ በኢትዮጵያ የአፍሪካ ኅብረት ቋሚ መልዕክተኛ ሒሩት ዘመነ (አምባሳደር)…